1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኦባማና አፍጋኒስታን፣

ሰኞ፣ ጥቅምት 9 2002

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከተደቀኑባቸው ዐበይት ፈተናዎች አንዱ የአፍጋኒስታኑ ጦርነት ነው።

https://p.dw.com/p/KAcF
በደቡብ አፍጋኒስታን፣ ሄልማንድ የአሜሪካ ግብረ ኀይል በሌሊት ግዳጅምስል AP

ፕሬዚዳንቱ፣ ተጨማሪ ጦር ለማዝመት ያላቸው እቅድ፣ አከራካሪ ሆኖ ተገኝቷል። ምክንያቱ ምን ይሆን!?

--አበበ ፈለቀ--

ተክሌ የኋላ/ሸዋዬ ለገሠ