እግር ኳስ፣ አትሌቲክስ እና ፎርሙላ ዋን1 ኅዳር 2007ሰኞ፣ ኅዳር 1 2007የአፍሪቃ ዋንጫ ማጣሪያ፣ እንዲሁም፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለዚሁ ማጣሪያ ውድድር የጀመረው ዝግጅት፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ያደረጉበት የቤሩት፣ ሊባኖስ እና የኒስ፣ ፈረንሳይ አትሌቲክስ ውድድር፣ የሳምንቱhttps://p.dw.com/p/1Dk5Dምስል Martin Rose/Bongarts/Getty Imagesማስታወቂያ መጨረሻ(08./09.11.2014) የአውሮጳ የመጀመሪያ ምድብ የእግር ኳስ ግጥሚያ፣ በመጨረሻም፣ የብራዚሉ የፎርሙላ ዋን የመኪና እሽቅድምድም የዛሬው የስፖርት ዝግጅት ያተኮረባቸው ናቸው። ሀይማኖት ጥሩነህ ነጋሽ መሀመድ