1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እድር በጀርመን

ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2003

ድራይሽ ፣ ኖይአይዝንበርግ እና ላንገን የተባሉት ትናንሽ ከተሞች በጀርመኑ የሄሰን ፌደራዊ ክፍለ ክፍለ ግዛት በኦፍንባህ አውራጃ ውስጥ ያሉ ኩታ ገጠም ከተሞች ናቸው ።

https://p.dw.com/p/RZLc
ምስል picture-alliance / dpa

በእነዚህ ሶሶት ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንደ ሃገራቸው ወግና ባህል እድር አቋቁመው በችግርም ሆነ በደስታ መረዳዳትና መተሳሰብ ከጀመሩ ዘንድሮ 8 ዓመት ሆናቸው ። እድሩ በጀርመን ህግ መሰረት ፈቃድ ካገኘ ደግሞ 6 ዓመታት ተቆጥረዋል ። በነዚህ ጊዜያትም አቅም በፈቀደ መጠን አባላት በሃዘንም ሆነ በደስታ በእድሩ ጥላ ስር ሲረዳዱ መቆየታቸውን የእድሩ ሊቀመንበር አቶ ወርቁ በሪሁን ይናገራሉ ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ