እየተጠና ያለው ማዕቀብና የኤርትራ ተቃውሞ፣24 ኅዳር 2002ሐሙስ፣ ኅዳር 24 2002የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት አባል አገሮች፣ በኤርትራ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የቀረበውን ረቂቅ፣ በባለሙያዎች እያስጠኑ ይገኛሉ።https://p.dw.com/p/Kpmcምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያኤርትራ፣ በበኩሏ ፣ ማዕቀብ ሊያስጥል የሚችል አንዳችም ምክንያት የለም ብላለች። በተባበሩት መንግሥታት ፣ የኤርትራ አምባሳደር አቶ አርአያ ደስታ እንደገለጹት፣አገራቸው ለሶማልያው ኧል ሸባብ ታጣቂ ኅይል፣ ጦር መሣሪያ ታቀብላለች የሚለው ክስ፣ መሠረተ-ቢስ ነው። አበበ ፈለቀ---- ተክሌ የኋላ/ሸዋዬ ለገሠ