1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እንወያይ

ሰኞ፣ ሐምሌ 9 2004

ሰዎች በቀጥታ አለያም በተዘዋዋሪ ተገደዉ ለስደት ይዳረጋሉ። ከኢትዮጵያ የሚሰደዱ ሰዎች ቁጥር ከዕለት ዕለት እየተበራከተ እንጂ እየቀነሰ አለመሄዱ እየታየ ነዉ።

https://p.dw.com/p/15YSs

በህገወጥ መንገድ የሚሰደዱ ወገኖች ካሰቡበት ለመድረስ የሚያልፉበት አስቸጋሪና አሰቃቂ ጉዞ እንዳለ ሆኖ፤ ከግባቸዉ ሳይደርሱ ህይወታቸዉ በመንገድ የሚያልፍባቸዉ አደጋዎችም የየጊዜዉ ዜናዎች ናቸዉ። እንዲህ ያለዉ አስደንጋጭ ዜና እየተሰማም አሁንም የመሰደድ ፍላጎት አልተገታም። ዶቼ ቬለ በኢትዮጵያ ያላባራዉን ህገ ወጥ የሰዎች ስደትና የስደተኞችን ችግር፤ መንስኤ እና መፍትሄ ለመዳሰስ የሞከረ ዉይይት አካሂዷል።

ያድምጡ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ