እቁብ የሚጥሉ ወጣቶች7 ጥቅምት 2007ዓርብ፣ ጥቅምት 7 2007የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዶቻችን ፤ታክሲ ላይ የሚያገለግሉ ወጣቶች ናቸው። ከደሞዛቸው እየቆጠቡ እና እቁብ እየጣሉ ፤ ህይወታቸውን እንዴት በመቀየር ላይ እንደሚገኙ ያጫውቱናል።https://p.dw.com/p/1DW2eማስታወቂያ