እስቶክሆልምና ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ 8 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 8 2005እ ጎ አ በ 1990ኛዎቹ ዓመታት መግቢያ ገደማ ላይ በአልጀሪያ የደራስያን ግድያ መሥፋፋቱን በመቃወም ፣ ከዓለም ዙሪያ ፣ 300 ደራስያን ዓለም አቀፍ የጸሐፍት ፓርላማ የተሰኘ ማኅበር ካቋቋሙ ወዲህ የተለያዩ ሃገራት ፣ ለችግሩ መፍትኄ ከመሻት አልቦዘኑም።https://p.dw.com/p/18GLvምስል APማስታወቂያ በተለይም ከተሞቻቸው ለሚሳደዱ ደራስያን መጠጊያ እንዲሰጡ ስምምነት ካደረጉ ወዲህ፤ አደጋ የተጋረጠባቸውን ጸሐፍት በመታደግ ላይ እንደሚገኙ ይነገርላቸዋል። ለምሳሌም ያህል ፤የአስዊድን መዲና ፣ እሽቶክሆልም፤ ዘንድሮ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ጸሐፊም ሆነ ጋዜጠኛ ልዩ መጠጊያ ሰጥታለች። ቴድሮስ ምሕረቱ ዝርዝር ዘገባ አለው። ቴድሮስ ምሕረቱ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ