እሥራኤል በኔታንያሁ ጠ/ሚንስትርነት መንግሥት ለመመሥረት መዘጋጀቷ፣12 የካቲት 2001ሐሙስ፣ የካቲት 12 2001እሥራኤል በቅርቡ የፓርላማ ምርጫ ካካሄደች ወዲህ ይበልጥ ቀኝ -ዘመም መንግሥት መመሥረት የሚያስችላት ሁኔታ ተፈጥሯል። «እሥራኤል ቤታችን »የተሰኘው ፓርቲ መሪ አቪግዶር ሊበርማን ፣ የሊኩድ ፓርቲ መሪ የቤንያሚን ኔታንያሁ ተጣማሪ እንደሚሆኑ ካስታወቁ ወዲህ ፣ ራሳቸው ኔታንያሁ፣ የጠ/ሚንስትርነቱን ሥልጣን መያዛቸው እንደማይቀር ተገልጿል።https://p.dw.com/p/GxeNኔታንያሁና ሊበርማን፣ምስል AP/DPA/DW-Grafikማስታወቂያወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት በኢየሩሳሌም የሚገኘውን ዘጋቢአችንን ዜናነህ መኮንንን ስለአገሪቱ ፖለቲካና የሰላሙ ዕጣ-ፈንታ፣ በስልክ አነጋግሬው ነበር።