እምነት ተቋማት ጥቃት ላይ ውይይት ተደረገ
ሰኞ፣ ጥር 4 2012ማስታወቂያ
የሰላም ሚኒስቴር በሃይማኖት ተቋማትና እየደረሰባቸው በሚገኝ ጉዳት ዙሪያ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በየጊዜው ባደረጉት የሰላም ጥሪ በተቋማቱ ላይ እየደረሰ ካለው አደጋ በላይ እንዳይደርስ ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸው ተነግራል። የሃይማኖት ተቋማቱ ከፉክክር ይልቅ መተባበርን መርህ አድርገው እንዲሰሩም ተጠይቋል።
ሰለሞን ሙጬ
ኂሩት መለሰ