እምቦጭን የማስወገዱ ጥረት
ማክሰኞ፣ ግንቦት 14 2010ከ5,300 ሄክታር የሚበልጥ የጣናን ሀይቅ ከፊል ሸፍኖ ከነበረው የእምቦጭ አረም መካከል 87% መወገዱን ያካባቢው ባለስልጣናት አስታወቁ። እንደ ባለስልጣናቱ ገለጻ፣ አረሙን በማስወገዱ ስራ ላይ ከ214,000 የሚበልጡ ሰዎች በነፃ አገልግሎት በመስጠት ተሳትፈዋል፤ በወቅቱ አረሙን በማሽን ለማስወገድ የተጀመረው እንቅስቃሴ ጥሩ ውጤት አስገኝቷል።
ፀረ እምቦጭ ትግል
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ