1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

እማባና ሳቅ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 29 2005

ይህ “እንዳባቶቻችን” የተሰኘው ተከታታይ የሬዲዮ ድራማ ክፍል ዘጠኝ ዝግጅታችን ነው፡፡

https://p.dw.com/p/16fiM

ባለፈው  ዝግጅታችን  ቶሩቤዎች  ወደ ኪምቤቤ ከብት ዘራፊዎች  ግዛት ዘልቀው በርካታ ሠላማዊ  ዜጎችንና  ዓለም አቀፍ  ርዳታ ላጋሾችን መግደላቸውን ሰምተናል፡፡  ክስተቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቁጣን አስነስቷል፡፡ በሌላ አቅጣጫ ፕሬዚዳንት ማቶንጌ  ቶሩቤዎችን በማስታጠቃቸው ለቀጣይ ምርጫ የተመቻቸላቸው ይመስላል፡፡ ግን በርግጥ ምርጫውን ያሸንፉ ይሆን? ጅምላ ጭፍጨፋውን ለማስቆም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ  ምን ማድረግ ችላል?  እናስ ላዊ ከሞላ ጎደል ተጠያቂ የሆነበት ጉዳይ ይዞ መኖር ይቻለዋል? መልሱን ለማግኘት የዛሬውን   “እምባና ሳቅ” የተሰኘውን ጭውውት ክፍል ይከታተሉ፡፡ የምንጀምረው ላዊ አባባ ዋሊያኒን ለመጎብኘት  በራቸው ላይ ቆሞ ነው፡፡

ኬሪስፒን  ማኪዴዎ

አዜብ ታደሰ