ኤድስን እንከላከል23 ኅዳር 2001ማክሰኞ፣ ኅዳር 23 2001የዓለም የኤድስ ቀን ትናንት ታስቦ ሲዉል ህጻናት እንደተወለዱ የሚደረገዉ የኤች አይቪ ቫይረስ ምርመራ ወደፊት ሊገጥም ከሚችለዉ ዉስብስብ የጤና ችግር ሊታደግ ይችላል የሚል መልዕክቱን የተመድ አስተላልፏል።https://p.dw.com/p/G7lKምርመራ!ምስል APማስታወቂያቫይረሱ በደማቸዉ የሚገኝ ጨቅላ ህፃናት ምርመራና ክትትል ካገኙ በተወለዱ በ12ሳምንት ዉስጥ የጤና ሁኔታቸዉ እንደሚሻሻል ባለሙያዎች ይናገራሉ። ይህ ሳይሆን በመቅረቱ ግን ከተወለዱት ግማሽ ያህሉ የሁለተኛ ዓመት የልደት በዓላቸዉን ሳያከብሩ እንደሚሞቱ ተገልጿል።