ኤች አይ ቪ መድሃኒትና ተጓዳኝ ችግር
ማክሰኞ፣ ኅዳር 29 2002ማስታወቂያ
አራት ሚሊዮን ሰዎች ዝቅተኛ ገቢ ባላቸዉ አገራት ዉስጥ በሽታ የመቋቋም አቅምን የሚያጠናክረዉን አንቲ ሪትሪዮቫይራል የተሰኘ የHIV መድሃኒት የማግነት እድል አላቸዉ። ባlf,ዉ የአዉሮጳዉያኑ ዓመት ብቻ በዓለማችን 2,7 ሰዎች በባይረሱ መያዛቸዉን የዓለም የጤና ድርጅት ያወጣዉ መረጃ ይጠቁማሉ። በዚሁ ዓመት ህይወታቸዉን ያጡት ወገኖች ቁጥር ሁለት ሚሊዮን መሆኑ ተገልጿል። በተጠቀሰዉ ዓመት ቫይረሱ በደማቸዉ የተገኘ ህፃናት ቁጥር አንድ ሺ መሆኑ ተነግሯል።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ