ኤቦላን ለመከላከል የዘገየዉ ርምጃ ዋጋ ማስከፈሉ11 ግንቦት 2007ማክሰኞ፣ ግንቦት 11 2007በአንድ ሀገርም ሆነ ድንበር ተሻግሮ ለሚዳረስ ወረርሽኝ አስፈላጊዉን የህክምና ድጋፍና የባለሙያ ምክር ማቅረብ የሚጠበቅበት የዓለም የጤና ድርጅት፤ የኤቦላ ወረርሽኝ ምዕራብ አፍሪቃ ዉስጥ እንደታየ ርምጃ ለመዉሰድ ዘግይቷል በሚል የሰላ ትችት ቀርቦበታል።https://p.dw.com/p/1FSnhማስታወቂያ