ኤርትራውያንና የ 2 ከመቶው ቀረጥ ጣጣ፣16 ግንቦት 2005ዓርብ፣ ግንቦት 16 2005ካናዳ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን፤ በኤርትራ መንግሥት የተጣለባቸውን 2 ከመቶ የገቢ ግብር እንዲከፍሉ መገደዳቸው ያስመረራቸው መሆኑን ገለጡ።https://p.dw.com/p/18ddkማስታወቂያ ካናዳ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን፤ በኤርትራ መንግሥት የተጣለባቸውን 2 ከመቶ የገቢ ግብር እንዲከፍሉ መገደዳቸው ያስመረራቸው መሆኑን ገለጡ። የካናዳ መንግሥት በበኩሉ፣ የኤርትራ መንግሥት ይህን ህገ-ወጥ የተባለውን ተግባር ባስቸኳይ እንዲያቆም ማስጠንቀቁ ተነግሯል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ