ኤርትራዊው የስነ ቃል አጥኚ6 ግንቦት 2006ረቡዕ፣ ግንቦት 6 2006ኤርትራዊው ደራሲ ሰለሞን ጸሃዬ በትግርኛ ቋንቋ በቃል የሚነገሩትን ባህላዊ አባባሎች እና ትውፊቶችን በማጥናት በመጽሐፍ መልክ አሳትመዋል።https://p.dw.com/p/1BzDGምስል DW/A. Abrahaማስታወቂያ « ማሰን፣ መልቀስን፣ ቀዳሞትን » የተሰኘው መጽሐፋቸው ባለፈው ዓመት ነው ላንባብያን ገበያ ላይ የቀረበው። ደራሲው ሰለሞን ፀሓዬ መጽሐፋቸውን ለማሳተም ከ10 ዓመት በላይ ጥናትና ምርምር አድርገዋል። የስቶክሆልም፣ ስዊድን ወኪላችን ቴድሮስ ምሐረቱ ሰለሞን ጸሃዬ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮዋል። ቴድሮስ ምሕረቱ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ