ኤርትራዊው ስደተኛና መከራው
ሰኞ፣ ነሐሴ 13 2005ማስታወቂያ
አብዛኞቹ ስደተኞች ከኤርትራ ሲሆኑ አንዳንድ የሱዳን እና የኢትዮጵያ ስደተኞችም አሉበት። ስደተኞቹ ከሱዳን ተነስተው እስራኤል ለመግባት በሚያደርጉት ጥረት ሰው አዘዋዋሪ ደላሎች ይገጥሟቸዋል። ደላሎቹም ይሉኝታ አያውቁም። የጠየቁትን ገንዘብ ካላገኙ እስከ ነፍስ ማጥፋት ይደርሳሉ። ከሞት የተረፈው የኤርትራ ስደተኛ በአሁን ሰዓት እስራኤል ነው የሚኖረው። ከሱዳን ተነስቶ እስራኤል እስኪደርስ ስለገጠሙት ፈተናዎች ይናገራል። ስለ ጉዞው እና ገጠመኞቹ አጫውቶናል።
ልደት አበበ
ተክሌ የኋላ