ኢጣልያና አነጋጋሪዉ ዘረኛ ስድብ 10 ሰኔ 2005ሰኞ፣ ሰኔ 10 2005በትውልድ የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፓብሊክ፤ በዜግነት ኢጣልያዊት ፣ የውኅደትና ፍልሰት ጉዳይ ሚንስትር ፣ በትምህርታቸውም የዓይን ሀኪም የሆኑት ዶ/ር ሴሲል ኪዬንጌ፣https://p.dw.com/p/18rKaምስል APማስታወቂያ ዘረኝነትን የሚያንጸባርቅ ዘለፋ ስለተሰነዘባቸው ፤ ጉዳዩ ፣ የኢጣልያን ኅብረተሰብ ሲያነጋግር ሰንብቷል። ሚንስትር ሴሲል ኪዬንጌ የኢጣልያ ዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል ናቸው። በሚንስትርዋ ላይ በመገናኛ ብዙኀን የቀረበውን ስድብ በተመለከተ ተኽለዝጊ ገ/የሱስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ተክለግዚ ገ/እግዚአብሄር ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ