ኢጋድ እና የቀጣናው ስደተኞች እና የስደት ተመላሾች
ማክሰኞ፣ መስከረም 27 2012ማስታወቂያ
የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን በምህጻሩ ኢጋድ በዓመቱ በቀጣናው ስደተኞችን እና የስደት ተመላሾችን በሚመለከት በተከናወኑ ተግባራት እና ባጋጠሙ ችግሮች ላይ ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ ተወያይቷል።ስብሰባው ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ባላቸው ጉዳዮች ላይም ተነጋግሯል። ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ