«ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ያወጣው የኤርትራ ዘገባ8 ነሐሴ 2006ሐሙስ፣ ነሐሴ 8 2006በተለያዩ ሀገራት የሚካሄዱ ውዝግቦችን እየተከታተለ የመፍትሔ ሀሳብ የሚጠቁመው «ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ሰሞኑን ስለኤርትራ አንድ ዘገባ አውጥቷል። የ«ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» ዘገባ በተለይ ትኩረቱንhttps://p.dw.com/p/1Cusnማስታወቂያ ያሳረፈው በአሁኑ ጊዜ ከኤርትራ ወጣቶች በብዛት በሚሰደዱበት ሁኔታ ላይ ነው። ይኸው አሳሳቢ ችግር እንዲወገድ ከኤርትራ በኩል እና ከዓለም አቀፉ፣ በተለይም ከጎረቤት ሀገራት በኩል ሊደረጉ ይገባቸዋል ያላቸውን የመፍትሔ ሀሳቦች «ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ» በዘገባው አካቶዋል።ምስል International Crisis Group ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ