የኢትዮ ቴሌኮም የደምበኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ መምጣቱን እና የተደቀኑበትን ችግሮች በማስመልከት መግለጫ አውጥቷል። ከፈረንሳዊው ስራ አስኪያጅ ጇን ሚሼል ላቲውት እና በህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ከአቶ አብዱራሂም አሕመድ ጋር የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቆይታ አድርጎ የሚከተለውን ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሂሩት መለሰ