ኢትዮ ምሕዳር ጋዜጣ ለሕትመት አለመብቃትዋ4 ኅዳር 2005ማክሰኞ፣ ኅዳር 4 2005በዚህ ሣምንት ታትማ መውጣት የነበረባት ኢትዮ ምሕዳር የተባለችው ጋዜጣ ለሕትመት ሳትበቃ መቅረቷን የጋዜጣዋ አዘጋጂዎች አስታወቁ።https://p.dw.com/p/16hrXምስል Vladimir Voronin - Fotolia.comማስታወቂያ አዘጋጂዎቹ ለዶይቸ ቬለ እንዳስረዱት፡ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ለአንባብያን መድረስ የነበረባት ሣምንታዊትዋ ኢትዮ ምሕዳር ጋዜጣ የመንግሥት እና የግል ማተሚያ ቤቶች ባቀረቡት የተለያየ ምክንያት አልታተመችም። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ