ኢትዮጵያ 70በመቶዉ ገጿ ለበረሃማነት ተጋልጧል17 መስከረም 2000ዓርብ፣ መስከረም 17 2000በረሃማነትን በመከላከል ላይ ያተኮረ ጉባኤ በቅርቡ ስፓኝ ማድሪድ ዉስጥ ተካሂዷል። ከመነሻዉ የስምምነቱ ፈራሚ ሀገራት 694 ናቸዉ።https://p.dw.com/p/E0mvበረሃማ ገፅታማስታወቂያኢትዮጵያም ከቆዳ ስፋቷ አብዛኛዉ ክፍል ለበረሃማነት የተጋለጠ መሆኑ ተመልክቷል። በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የስርዓተ ምዕዳር መምሪያ ሃላፊና የበረሃማነት ዓለም ዓቀፍ ስምምነት ተጠሪ የሆኑት አቶ አባቡ አናጌ ማብራሪያ ሰጥተዉናል።