ኢትዮጵያ የ 2004 አ.ም ረቂቅ በጀትን አጸደቀች28 ሰኔ 2003ማክሰኞ፣ ሰኔ 28 2003የኢትዪጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀጣዩን የ2004 አ.ም 117.8 ቢሊዮን ብር በጀት አዋጅ ዛሪ አጸደቀ። አዋጁ ከመጽደቁ በፊት በበጀቱ ዙርያ ሲያከራክሩ ለሰነበቱ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ ሰፋ ያለ ማብራርያ ሰጥተዋል።https://p.dw.com/p/RXpvምስል AP Graphics/DW Fotomontageማስታወቂያዛሪ ከጸደቀዉ የ 2004 አ.ም የፊደራል መንግስት 117.8 ቢሊዮን ብር ዉስጥ 76.2 በመቶ ከአገር ዉስጥ የሚሰበሰብ ሲሆን 23.8 በመቶዉ ደግሞ ከዉጭ አገር ከሚገኝ ብርድ እና እርዳታ እንደሚሸፈን በበጀት ሪፖርቱ መካተቱን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ታደሰ እንግዳዉ የላከልን ጥንቅር ያሳያል። ታደሰ እንግዳዉአዜብ ታደሰ ሸዋዪ ለገሰ