1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኤኮኖሚ

ኢትዮጵያ የድህረ ምርት አያያዝን የሚመራ ሰነድ አዘጋጀች

ረቡዕ፣ የካቲት 14 2010

ኢትዮጵያ የግብርና ውጤቶችን የድህረ ምርት አያያዝን የሚመራ ሰነድ በቅርቡ አዘጋጅታለች፡፡ የሰነዱን ምንነት እና ጠቀሜታ በተመለከተ ከሰሞኑ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስብሰባ ተካሄዷል፡፡ የአምራቾች ማህበራት የተሳተፉበት አውደ ርዕይም ተካሂዷል፡፡

https://p.dw.com/p/2t6XL
Dokumentarfilm Äthiopien
ምስል Joakim Demmer

ኢትዮጵያ የድህረ ምርት አያያዝን የሚመራ ሰነድ አዘጋጀች

ኢትዮጵያ የድህረ ምርት አያያዝን የሚመራ ሰነድ በቅርቡ አዘጋጅታለች፡፡ የሰነዱን ምንነት እና ጠቀሜታ በተመለከተ ከሰሞኑ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስብሰባ ተካሄዷል፡፡ “ለግብርና ውጤቶች የድህረ ምርት ብክነትን በመቀነስ፣ የምርት አቅርቦት እና ጥራት ማሻሻል ይበጃል” በሚል በተካሄደው በዚሁ ስብሰባ ላይ የዘርፉ አለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ለጋሾች እንዲሁም የአምራቾች ማህበር ተጠሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የላከውን ዝርዝር ዘገባ ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

ተስፋለም ወልደየስ

ኂሩት መለሰ