ኢትዮጵያ ከመለስ በኋላ
ዓርብ፣ ሰኔ 14 2005ማስታወቂያ
ምክር ቤቱ የአፍሪቃ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ ሊቀመንበር እንደራሴ ክሪስ ስሚዝ ይህን የተናገሩት ትናንት ኢትዮጵያ ከመለስ በኋላ በሚል ርዕስ የተዘጋጁ የምስክሮችን ቃል ካደመጡ በኋላ ነዉ። በኢትዮጵያ ዉስጥ ሰብዓዊ መብትና ዴሞክራሲ እንዲከበር ቅድመ ሁኔታዎችን የሚያስቀምጥ ህገደንብም ዳግም ለምክር ቤቱ እንደሚያቀርቡ ማስታወቃቸዉንም የዋሽንግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።
አበበ ፈለቀ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ