ኢትዮጵያ እና የፕሬስ ይዞታዋ14 ሰኔ 2003ማክሰኞ፣ ሰኔ 14 2003የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲ ፒ ጄይ ኢትዮጵያ በርካታ ጋዜጠኞች ለስደት ከሚዳረጉባቸው አምስት የዓለም ሀገሮች ውስጥ አንዷ መሆንዋን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/RUtFማስታወቂያየዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት የፕሬስ ጉዳዮች አስተባባሪ መሀመድ ኬታ የኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት ይዞታ እየተበላሸ መምጣቱን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። አበበ ፈለቀአርያም ተክሌነጋሽ መሀመድ