ኢትዮጵያ እና የኤክስፖርት ዘርፏ27 ሐምሌ 2006እሑድ፣ ሐምሌ 27 2006ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሚባል የኤኮኖሚ ዕድገት አስገኙ ከሚባሉ ሀገራት አንዷ መሆኗ ይነገራል።https://p.dw.com/p/1CngXምስል AP Photoማስታወቂያ ይሁንና፣ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ትልቁ አካል የሆነው የኤክስፖርቱ ዘርፍ በወቅቱ እያሳየ ያለው ዕድገት ያን ያህል እንዳልሆነ የዓለም ባንክ ከጥቂት ጊዜ በፊት ያወጣው ጥናት አሳይቶዋል። ይኸው በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? ውይይት አካሂደናል። አርያም ተክሌ ልደት አበበ