ኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ30 ሚያዝያ 2008እሑድ፣ ሚያዝያ 30 2008ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ አባል መሆን የሚያስችላት ረቂቅ ሕግ ከሦስት ሳምንታት ገደማ በፊት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል።https://p.dw.com/p/1IjM3ምስል picture alliance/landovማስታወቂያኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ኢትዮጵያ የአፍሪቃ ንግድ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ አባል መሆን የሚያስችላት ረቂቅ ሕግ መጽደቅ በሀገሪቱ የመድኅን ዋስትና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ ምን ዓይነት ተጽዕኖ ሊያሳርፍ ይችላል? ለሀገሪቱ ፊናንስ ዘርፎች የሚይዘው ትርጓሜ ምን ሊሆን ይችላል? በሚሉት ጥያቄዎች ላይ ውይይት አካሂደናል። አርያም ተክሌ ማንተጋፍቶት ስለሺ