1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ፤ በኤኮኖሚው ላይ የጦርነቱ ተጽዕኖ 

ረቡዕ፣ ኅዳር 15 2014

ሕዝብ ከኪሱ እየቀነሰ ለልማት ሊያውለው ይችል የነበረን እና ልማትን ሊደግፍ ይችል የነበረን ሀብት ጦርነቱን ለመደገፍ ለሠራዊቱ ድጋፍ እያዋለው ይገኛል። ከዚህ በተጨማሪም በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ላይ ካጠላው ጥላ ባለፈ ከቱሪዝም ይገኝ የነበረው ከፍተኛ ሀብትም በጦርነቱ ሳቢያ አደጋ ተጋርጦበታል።

https://p.dw.com/p/43QL3
Äthiopien | Straßenszene in Mekele
ምስል Yasuyoshi Chiba/AFP/Getty Images

ኢትዮጵያ፤ በኤኮኖሚው ላይ የጦርነቱ ተጽዕኖ 

ኢትዮጵያ ለአንድ ዓመት የዘለቀው ጦርነት ማምረት የነበረባት ምርት እንዲስተጓጎል፣ የተመረተውም ወደ ገበያ እንዳይቀርብ በገበያው ላይ እክል እና ጫና እየፈጠረ የዋጋ ግሽበትንና ንረትንም አስከትሎ ሪ,ሕዝቡን ኑሮ እንዳከበደው ይነገራል። ጦርነቱ ያስከተለው የመንግሥት ወጪ መጨመር፣ የመሠረተ ልማቶች መውደምና የንግድ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝም በኢኮኖሚው ላይ የፈጠረው ሸክም ቀላል የሚባል እንዳልሆነ የዘርፉ ባሉሙያዎች እየገለጹ ነው። የዕለቱ ከኤኮኖሚው ዓለም መሰናዶ ጦርነቱ በኤኮኖሚው ላይ ያሳደረውን ጫና እና ሊደረግ የሚገባውን ይመለከታል።

ሰሎሞን ሙጬ

ሸዋዬ ለገሠ