ኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫ
ረቡዕ፣ ጥቅምት 16 2009ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽንና ኮሚኒኬሽን ሚንስትር አቶ ጌታቸዉ ረዳ መንግሥታቸዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከደነገገ በኋላ ሥላከናወናቸዉ ምግባራት ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ።መግለጫዉ የኢትዮጵያ ጦር በከፊል ከሶማሊያ ሥለመዉጣቱ፤ መንግሥት ያደርገዋል ሥለተባለዉ ሹም ሽርም የተካተተበት ነበር።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ