ኢትዮጵያ ለአፍሪቃ ዋንጫ ማለፏ5 ጥቅምት 2005ሰኞ፣ ጥቅምት 5 2005የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንት ታሪካዊ ውጤት አስመዝግቧል። ብሔራዊ ው ቡድን የሱዳን ብሔራዊ ቡድንን በመርታት ኢትዮጵያ ከ31 አመታት በኋላ ቀጣዩን የአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ እንድትቀላቀል አድርጓታል።https://p.dw.com/p/16QFLምስል dapdማስታወቂያ እንዲሁም፣ ትናንት በቦን አቅራቢያ በምትገኘው የኮሎኝ ከተማ የማራቶን ውድድር ተካሂዶ ነበር። ከወንዶች የሀያ አንድ ዓመቱ ልመንህ ጌታቸው ሁለተኛ ሲወጣ፣ ከሴቶች ደግሞ ሽታዬ በዳሳ 2ኛ ፤ ማክዳ ሀሩን 3ኛ ፣ ሮባ ጉታ 4ኛ ወጥተዋል። በሁለቱም ፆታዎች የማራቶን ውድድር የመጀመሪያውን ቦታ የያዙት ኬኒያውያን ናቸው። ሐይማኖት ጥሩነህ ልደት አበበ አርያም ተክሌ