ኢትዮጵያውያን በለንደን ለደቡብ አፍሪቃ ኤምባሲ የሰጡት ማሳሰቢያ
ዓርብ፣ ሚያዝያ 9 2007ማስታወቂያ
በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ድቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያውያንና በሌሎችም የአፍሪቃ ሃገራት ተወላጆች ላይ ሰሞኑን የተወሰደውን ድብደባና ግድያ በጥብቅ በማውገዝ ፤ በቀጥታ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ኤምባሲ በመጓዝ ይህ እኩይ ተግባር ባስቸኳይ እንዲገታ አሳስበዋል ጥያቄዎችም አቅርበዋል።
ከጥያቄ አቅራቢዎች ጋር በቦታው ተገኝቶ የነበረውን በለንደን የዶይቸ ቨለን ዘጋቢ ድል ነሳ ጌታነህን በስልክ አነጋግነዋል።
ድል ነሳ ጌታነህ
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ