ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በኖርዌይ26 የካቲት 2004ሰኞ፣ የካቲት 26 2004ኖርዌይ በአገሪቱ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞችን ለመመለስ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ስምምነት ክተፈራረመች ይሄው ሁለት ወር ሊጠጋ ነው። የኖርዌይ መንግሥት ኢትዮጵያውያኑ ስደተኞች ሲሆን በፍላጎታቸው፤ ፈቃደኛ ካልሆኑ ደግሞ በግዳጅ እንደሚመለሱhttps://p.dw.com/p/14DYyምስል picture-alliance/ZBማስታወቂያ ሲያስታውቅ የተሰጠው የጊዜ ገደብ ሊያበቃ የቀሩትም 14 ቀናት ብቻ ናቸው። የለንደኑ ወኪላችን ድልነሣ ጌታነህ በጉዳዩ የዓለምአቀፉን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የአምነስቲይ ኢንተርናሺናልን ወኪል አነጋገሮ ያጠናቀረው ዘገባ የሚከተለው ነው። ድልነሣ ጌታነህ መሥፍን መኮንን ሸዋዬ ለገሰ