ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የቁንጅና ውድድር አሸናፊ
ሰኞ፣ የካቲት 25 2005ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷ ይሁዲ የዘንድሮው የእስራኤል የቁንጅና ውድድር አሸናፊ ሆና ተመርጣለች። ቀድሞ የእስራኤል ጦር ውስጥ በውትድርና ታገለግል የነበረችው የቁንጅና ውድድሩ አሸናፊዋ ወጣት የሠራዊቱ አባል ሳለች ወቅት በሠራዊቱ ውስጥ እኩልነት እንዲሰፍን አጥብቃ የምትታገል እንደነበረችም ተገልጿል። ይህን በተመለከተም ግራማው አሻግሬ ከእስራኤል ተጨማሪ ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል፤ ወደዚያው በቀጥታ እንሸጋገር።
ግርማው አሻግሬ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ሸዋዬ ለገሰ