ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች በፓሪሱ የዳይመንድ ሊግ 1 ሐምሌ 2005ሰኞ፣ ሐምሌ 1 2005ዶሃ ፤ ቀታር ላይ አንድ ብሎ የጀመረው በ 14 የተለያዩ የዓለማችን ከተሞች የሚካሄደዉ የዳይመንድ ሊግ አትሌቲክስ ዘጠነኛዉ ዉድድር ባለተራ ፓሪስ ውስጥ የዓለማችን ታዋቂ ሯጮች፤https://p.dw.com/p/193xPምስል DW/Y. Gebreegziabherማስታወቂያ ጥሩነሽ ዲባባ እና ጃማይካዊዉ ሆሴን ቦልትን ጨምሮ ታዋቂ ስፖርተኞች ተሳትፈዋል ። በዚሁ ባሳለፍነዉ ሳምንት ቅዳሜ ምሽት በተከናወነዉ የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ዉድድር ፣የኢትዮጵያዉያቱ አትሌቶች የበላይነት በነገሠበት ሁኔታ ነበር የተጠናቀቀዉ። በቦታዉ ላይ ተገኝታ የነበረችው ፣ የፓሪሷ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዘገባ ልካልናለች ። ሃይማኖት ጥሩነህ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ