ኢትዮጵያን የተመለከተ ውይይት በበርሊን12 ጥቅምት 2005ሰኞ፣ ጥቅምት 12 2005ከኢትዮጵያ፡ ከኬንያ እና ከማሊ የተጋበዙ እንግዶች በበርሊን የጀርመን ሶሻል ዴሞክራቶች ፓርቲ፡ ኤስ ፔ ዴ በየወሩ በጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት፡ ቡንድስታግ በሚያዘጋጀው እና ባለፈው ዓርብ በተካሄደው የአፍሪቃ ከበብ ውይይት ላይ ተገኝተው ነበር።https://p.dw.com/p/16UbIማስታወቂያ በዚሁ ውይይት ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ከአዲስ አበባ የዓለም አቀፉ የሰላምና ልማት ተቋም ኃላፊዎች አቶ ስብሀት ነጋ እና አቶ ሞገስ ተክለሚካኤል ተሳታፊዎች ሆነዋል። ስብሰባውን ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ተከታትሎት ነበር፤ ስለስብሰባው ይዘት አነጋግሬዋለሁ። ይልማ ኃይለሚካኤል አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ