ኢትዮጵያና የድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ቡድን መግለጫ28 ሚያዝያ 2000ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2000ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ቡድን የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊን ከፕሬስ ነፃነት አፋኞች ዝርዝር ውስጥ ከዚህ ቀደም ስማቸውን ያወጣበትን ውሳኔ እንደገና እንደሚመረምር አስታወቀ ።https://p.dw.com/p/E0Woምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያ