ኢራን ፡ የአቶም መርሀ ግብርዋ እና ዩኤስ አሜሪካ
ረቡዕ፣ ነሐሴ 19 2002ማስታወቂያ
በቡሼር የተከፈተው የአቶም ተቋም ህዳር 2003 ዓም ኮሬንቲ ማምረት ይጀምራል። ለዚሁ ምርት በተቋሙ አገልግሎት የሚሰጠው ቁስ ለጦር ኃይሉ ተግባር እንዳይውል ሀያስያን ስጋታቸውን ገልጸዋል፤ ለህልውናዋ የሰጋችው እስራኤልም ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በኢራን አንጻር ግፊቱን እንዲያጠናክር ጠይቃለች። የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ራልፍ ዚና እንደሚለው፡ ዩኤስ አሜሪካ ከኢራን ጋ በተፈጠረው ውዝግብ ዙርያ ድርብ ሚና ይዛለች።
ራልፍ ዚና
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ