ኢራን እና የተጣለባት 4ኛው ማዕቀብ3 ሰኔ 2002ሐሙስ፣ ሰኔ 3 2002የተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ኢራን የአቶም መርሀ ግብርዋን እንድታቆም የሚያስገድድ አዲስ ጠንካራ ማዕቀብ አጸደቀ። ዩኤስ አሜሪካ ማዕቀቡ መጽደቁን በደስታ ስትቀበለው ኢራን በውጭ ኃይሎች ተጽዕኖ እንደማትንበረከክ በመግለጽ ማዕቀቡን አጣጥላዋለች።https://p.dw.com/p/Nmm1ምስል AP/dpa/DW-Montageማስታወቂያ አበበ ፈለቅ አርያም ተክሌ