ኢራን፤ ኒኩሊየር እና የምዕራቡ አቋም
ሐሙስ፣ ጥር 27 2002ማስታወቂያ
የኒኩሊየር መርሃ ግብሯን በጥርጣሬ የሚመለከተዉ ምዕራቡ ዓለም ደግሞ በቴህራን ቃል የረካ አይመስልም። ዩናይትድ ስቴትስ፤ ብሪታንያ፤ ፈረንሳይና ጀርመን የተመድ በኢራን ላይ ሊጥል ይገባዋል ባሉት ማዕቀብ ዙሪያ ለመነጋገር ለአራተኛ ጊዜ ተሰባስበዉ መምከር ይዘዋል። ቻይና ቴህራን ለዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ ፍንጭ የሚያሳይ የትብብር ርምጃ በወሰደችበት ወቅት ስለማዕቀብ መነጋገሩ ጉዳዩን ያወሳስበዋል የሚል ስጋቷን አሰምታለች።
ሸዋዬ ለገሠC
ነጋሽ መሐመድ