አፍቃሪ ናዚዎች እየተበራከቱ ነው ፣ አንዳፍታ ከዶ/ር ማናየ ዕውነቱ ጋር15 ጥር 2000ሐሙስ፣ ጥር 15 2000በሰለጠኑበት የውሀ ምሀንድስና በአንድ የህንፃ ተቋራጭና የምህንድስና አገልግሎት ሰጭ ድርጅት ውስጥ እየሰሩ ነው ። ዶክተር ማናዮ ዕውነቱ ።ዶክተር ማናየን ከሚያስተዋውቀን ቅንብር በፊት በቀድሞዎቹ የሶቭየት ህብረት ግዛቶች ዘረኘነት እያንሰራራ መምጣቱን የሚያወሳ ዘገባ አለን ።https://p.dw.com/p/E0bkአፍቃሪ ናዚዎችምስል picture-alliance/ ZBማስታወቂያ