አፍሪቃ፥ የሴቶች መጠቃትና የሚንስትሮች ዉይይት
ማክሰኞ፣ ጥር 7 2005ማስታወቂያ
አንዲት የሃያ-ሰወስት ዓመት ሕንዳዊት ወጣት ተድፍራ መሞቶ ያስቆጣዉ የሕንድ ሕዝብ ሰሞኑን ለሕዝባዊ አብዮት ብጤ» በየአደባባዩ ተሰልፎ ነበር የሠነበዉ።የሕንድ አደባባዮችን ያጨናነቀዉ ሕዝብ የተቃዋመዉ ደፋሪዎችን ብቻ ሳይሆን የሴቶችን መደፈር በቅጡ አይከላከሉም፥ ወንጀለኞችን ፈጥኖ አይከታተሉም፥ ጠንካራ ቅጣትም አይጥሉም ያሏቸዉን የሐገራቸዉን መንግሥትና ሕግ አስከባሪዎችን ጭምር ነዉ።የአፍሪቃ ሚንስትሮች ደግሞ በአፍሪቃዉያን ሴቶች ላይ ሥለሚፈፀመዉ ጥቃት ገና እየተወያዩ ነዉ።ትናንት አዲስ አበባ የተሰየመዉን ሥብሰባ የተከታተለዉ ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ የስብሰባዉ አለማ ሒደት እንደሚከተለዉ ዘግቦታል።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ