አፍሪቃ እና የልማት ርዳታ25 ግንቦት 1999ቅዳሜ፣ ግንቦት 25 1999የጀርመናውያኑ ዕለታዊ ጋዜጣ ፍራንክፉርተር አልገማይነ እንደሚለው፡ የልማት ርዳታ በአፍሪቃ ጥቅም በማስገኘት ፈንታ በአህጉሩ ጥገኝነትንና ሙስናን አስፋፍቶዋል።https://p.dw.com/p/E0h2ማስታወቂያ