አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች በምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች19 መጋቢት 2001ቅዳሜ፣ መጋቢት 19 2001የምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች ሰሞኑን የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ዑመር ሐሰን አልበሽር ላይ ትኩረት አድርገው ቆይተዋል። ሌሎች አፍሪቃ ነክ ጉዳዮችንም ዳሰዋል።https://p.dw.com/p/HLq5ጋዜጦች ምን አሉ?ምስል picture-alliance / akg-imagesማስታወቂያዓለምን እያነጋገሩ ያሉት የሱዳኑ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሌሎች አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች በምዕራቡ ዓለም ጋዜጦች በምን መልኩ ታዩ? የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ሀይለሚካኤል ጋዜጦችን አገላብጦ የሚለን ይኖረዋል። ይልማ ሀይለሚካኤል ማንተጋፍቶት ስለሺ