አፍሪቃ በጀርመን ጋዜጦች እይታ10 ሰኔ 2000ማክሰኞ፣ ሰኔ 10 2000ጅቡቲ ላይ የተፈረመው የሶማልያ የተኩስ አቁም ስምምነት ፋይዳው እስከምን፡https://p.dw.com/p/EKy3የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ወታደር በሞቃዲሾምስል APማስታወቂያፈረንሳይ የሜድትሬንየን ባህር አካባቢ ሀገሮች ኅብረት ለመፍጠር ያነቃቃችው ጥረትዋ የገጠመው እክልና ያለፈው ሳምንት የካርቱም አይሮፕላን አደጋ ሰሞኑን የጋዜጦች ትኩረትን ያገኙ ጥቂቶቹ አፍሪቃ ነክ ጉዳዮች ነበሩ።