አፍሪቃውያን ወጣቶችና የዩኤስ አሜሪካው መርሃ-ግብር1 ነሐሴ 2007ዓርብ፣ ነሐሴ 1 2007https://p.dw.com/p/1GBpNማስታወቂያ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ሰሞኑን ለአፍሪቃ ጠቃሚ ድርሻ ሊያበረክቱ ይችላሉ ተብለው ዘንድሮ ወደ ሀገራቸው ለተጋበዙ 500 ወጣት አፍሪቃውያን በኃይት ሀውስ ንግግር አድርገዋል። ልክ ከዓመት በፊት ደግሞ ሌሎች 500 ከተለያዩ የአፍሪቃ ሀገራት የተውጣጡ ወጣቶች የዚህ መርሃ ግብር አካል ነበሩ። ለመሆኑ እነዚህ ወጣቶች ዛሬ ምን እያደረጉ ይገኛሉ?