አፍሪቃውያን ስደተኞች በሞሮኮ24 ሚያዝያ 2007ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 24 2007https://p.dw.com/p/1FJCmማስታወቂያ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን በሞሮኮ በኩል አድረገው አውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ለመግባት ይሞክራሉ። ይኸው ሙከራቸው ግን በዚችወ ሰሜን አፍሪቃዊት ሀገር በሚገኙት የስጳኝ ግዛቶች በተተከለው አጥር የተነሳ ሲከሽፍ ታይቷል። ሞሮኮ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያገኙ ለመርዳት ትፈልጋለች።