አፍሪቃዉያን በቻይና22 ሐምሌ 2001ረቡዕ፣ ሐምሌ 22 2001ቻይና ከአፍሪቃ ጋ ያላትን የምጣኔ ሃብታዊ ትስስር ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ ጉድኝትም እያጠናከረች መሄዷ ይታያል።https://p.dw.com/p/IziBአፍሪቃዉያን በቻይና የንግድ ጉባኤምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያበርካታ ቻይናዉያን በትምህርት፤ በንግድና በተለያዩ ጉዳዮች ወደልዩ ልዩ አገሮች ገብተዉ የመሥራትና የመኖራቸዉን ያህል ታዲያ አፍሪቃዉያኑም በምድረ ቻይና ተበራክተዉ መታየታቸዉ ተለምዷል። ቋንቋቸዉንም አቀለጣጥፈዉ በርካቶች እንደሚናገሩት ይወራል። እንዲህ ቢባልም ግን አፍሪቃዉያኑ ችግር አይገጥማቸዉም ማለት አይደለም። ቤርታይን ቶማስ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ