አፍሪቃና የልማት ርዳታው ጉዳይ29 ግንቦት 2000ዓርብ፣ ግንቦት 29 2000ልክ ከአንድ ዓመት በፊት በኢንዱስትሪ የበለጸጉት የቡድን ስምንት አባል ሀገራት በጀርመን የሀይሊንገንዳም ከተማ ባካሄዱት ዓቢይ ጉባዔ ለአፍሪቃ ከፍተኛ የልማት ርዳታ ለመስጠት ቃል ገብተዋል። ርዳታው በተለይ በአፍሪቃ ኤድስን፡ ወባንና የሳምባ ነቀርሳን ለመታገያ እንዲውል የታሰበ ነው። እና መንግሥታቱ በርግጥ ቃላቸውን ጠብቀው ይሆን?https://p.dw.com/p/EEeyየሀይሊንገንዳም ጉባዔ ተሳታፊዎችምስል APማስታወቂያ